ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የታሸገ ግማሽ ሊትር ውሃ 600ሚ.ሊ (1/2) ግዥ
Assosa University
Tender Information
| Title | ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የታሸገ ግማሽ ሊትር ውሃ 600ሚ.ሊ (1/2) ግዥ |
| Description | የታሸገ ግማሽ ሊትር 600ሚ.ሊ (1/2) ውሃ የአገልግሎት ጊዜው አንድ አመትና ከዚያ በላይ የሆነ፤በላስቲክ የተሸፈነ፤ለፀሐይ ብርሃን ያልተጋለጠ፤በኢትዮጵያ ደረጃዎች መዳቢዎች ሰርቲፋይድ የሆነ ፤የኬሚካል መጠኑ ስታንዳርድ የሆነ፤አቅርቦትን በተመለከተ አሸናፊ ድርጅት አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ በራሱ ወጪ እና ትራንስፖርት አቅርቦ ትክክለኛነቱ ተረጋግጦ ማረጋገጫ ስቀርብ ገቢ ይሆናል፡፡ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-G-0221-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-08-08 09:00:00 |
| Invitation Date | 2025-08-07 03:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | assosa damp, Room G+1-B4-NO 122 assoa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: pir@asu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Attach Renewed Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Attach Vat Registration Certificate
- •Valid Trade License: Attach Valid Vat Registration Certificate
- •Other Documents: TIO NO
- •Business Organization Registration Certificate: Attach Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የታሸገ ግማሽ ሊትር 600ሚ.ሊ (1/2) ውሃ የአገልግሎት ጊዜው አንድ አመትና ከዚያ በላይ የሆነ፤በላስቲክ የተሸፈነ፤ለፀሐይ ብርሃን ያልተጋለጠ፤በኢትዮጵያ ደረጃዎች መዳቢዎች ሰርቲፋይድ የሆነ ፤የኬሚካል መጠኑ ስታንዳርድ የሆነ፤አቅርቦትን በተመለከተ አሸናፊ ድርጅት አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ በራሱ ወጪ እና ትራንስፖርት አቅርቦ ትክክለኛነቱ ተረጋግጦ ማረጋገጫ ስቀርብ ገቢ ይሆናል፡፡
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያዉን የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያዉን የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
