1st Rank Refreshment (1ኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት) (---)
Arbaminch University
Tender Information
| Title | 1st Rank Refreshment (1ኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት) (---) |
| Description | ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ 1ኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት ለ 100 ሰዉ በሀለት ዙር ጠዋትና ከሰዓት የሚቀርብ 100*2= 200 1ኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት ዝርዝር መግለጫ በዉስጡ መካተት ያለበት፡- 1. ባህላዊ፡- ቆጮ፤ኩርፍፋ ስኳር ድንች እና አነባበሮሽ 2. የተጠበሱ ምግቦች፡- ፒዛ፤ሳንዱዊች፤ሚት ቦል አሳ፤ስጋ ሽሽ ክበብ፤ፓን ኬክ ስና ፓስታ ፉርኖ 3. ዶናት፤ማፍን ቾኮሌት፤ ተቆራጭ እና ቦምቦሊኖ 4. ፍራፍሬ፤- ሙዝ፤ሃብሃብ እና ብርትኳን 5. ጁስ፤- ፓፓያ፤አቮካዶ እና ግሽጣ ስፕሪስ 6. ሻይ፤ቡና፤ወተት፤እና ማኪያቶ ሲሆኑ ጠዋት 100 ሰዉ ከሰዓት 100 ለሁለት ዙር የሚቀርብ እና አገልግሎቱ የሚቀርበዉ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናዉ ግቢ ነዉ ፡፡ |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0129-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-03-27 15:00:00 |
| Invitation Date | 2024-03-27 03:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Arba MInch University Main Campus, Room ሕ - 200 B – MC- 3145 Arba MInch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 945590295 Email: ppa@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
በቂ ተወዳደሪ ባመገኘቱ ምክንያት ለ4ኛ ግዜ የወጣ ሲሆን አቀርቦቱ በቀረበዉ ልክነ መጠን ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ 1ኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት ለ 100 ሰዉ በሀለት ዙር ጠዋትና ከሰዓት የሚቀርብ 100*2= 200 1ኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት ዝርዝር መግለጫ በዉስጡ መካተት ያለበት፡- 1. ባህላዊ፡- ቆጮ፤ኩርፍፋ ስኳር ድንች እና አነባበሮሽ 2. የተጠበሱ ምግቦች፡- ፒዛ፤ሳንዱዊች፤ሚት ቦል አሳ፤ስጋ ሽሽ ክበብ፤ፓን ኬክ ስና ፓስታ ፉርኖ 3. ዶናት፤ማፍን ቾኮሌት፤ ተቆራጭ እና ቦምቦሊኖ 4. ፍራፍሬ፤- ሙዝ፤ሃብሃብ እና ብርትኳን 5. ጁስ፤- ፓፓያ፤አቮካዶ እና ግሽጣ ስፕሪስ 6. ሻይ፤ቡና፤ወተት፤እና ማኪያቶ ሲሆኑ ጠዋት 100 ሰዉ ከሰዓት 100 ለሁለት ዙር የሚቀርብ እና አገልግሎቱ የሚቀርበዉ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናዉ ግቢ ነዉ ፡፡
