Tender Detail

Tender Details

  • Company Salale University
  • Address , Phone: +251916892011
  • Website
  • Deadline27 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Goods

የተማሪዎች ካፍቴሪያ ኪራይ

Salale University


Tender Information

Titleየተማሪዎች ካፍቴሪያ ኪራይ
Description የተማሪዎች ካፍቴሪያ ኪራይ
Procuring EntitySalale University
Reference NoSLU-NCB-G-0150-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-08-27 00:00:00
Invitation Date2025-08-27 00:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:North direction from capital city , Room 2nd
Fiche, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 111357349
Email: suprocurementteam@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 245, Postal Code: 245

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions


- ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ ግዴታ ነዉ ፡፡
- በካፍቴሪያ ወይም ተዛማጅ ስራ የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለዉ፡፡
- የተ.እ.ታ ተዝጋቢ የሆነ
- በካፍቴሪያ ወይም ተዛማጅ አገልግሎት ለ1 ዓመት ስራ ዉስጥ የቆየ፡፡
- የባንክ እስቴትምንት የ6 ወር ማቅረብ የሚችል እና የብር እንቅስቃሴዉ ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ፡፡
ማሳሰቢያ
- ዩኒቨርሲቲዉ የሻይ እና የቡና ማሽን ፤ፍሪጅ ፤የተወሰኑ ጠረጴዛዎች እና ወንበሮች የሚያቀርብ ሆኖ በተጨማሪም የኤሌክትሪክ እና የዉሃ ፍጆታም የሚሸፍን ይሆናል፡፡ አሸናፊዉ ድርጅት ከዚ ዉጪ ያሉ ቁሳቁሶችን የሚሸፍኑ ይሆናል፡፡
- የካፍቴሪያዉን ኪራይ ዋጋ ዩኒቨርሲቲዉ የሚወስን ይሆናል ፡፡
- ዩኒቨርሲቲዉ የምግብ እና መጠጦች ዋጋ ላይ በየሶስት ወሩ የዋጋ ማስተካከያ ያደርጋል፡፡
- አሸናፊ የሚሆነዉ ድርጅት ለተማሪዎች የሚቀርቡትን ምግብ እና መጠጦች በነጠላ ዋጋ ድምር ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ይሆናል፡፡
- የጥቃቅን እና አነስተኛ ማህበራት በጨረታዉ እንዲሳተፉ ይበረታታሉ ሊዩ ፡፡
- በጨረታዉ የሚሳተፉ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 በሲ.ፒ.ኦ/በደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ዩኒቨርሲቲዉ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

Save Tender