ቡና ጠረጴዛ ባለ መስታወት ባለ ሦስት ተሰካኪ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ቡና ጠረጴዛ ባለ መስታወት ባለ ሦስት ተሰካኪ |
| Description | ቡና ጠረጴዛ ባለ መስታወት ባለ ሦስት ተሰካኪ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0738-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-08-14 17:00:00 |
| Invitation Date | 2025-08-12 16:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4th AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 2121 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አሸናፊ የሆነው ድርጅት የአሸነፈበትን የቡና ጠረጴዛ ባለ መስታወት ባለሦስት ተሰካኪ ጉምሩክ ኮሚሽን ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡
ማሳሰቢያ :-
ተወዳዳሪዎች ከቀረበው ዝርዝር መግለጫ በተጨማሪ የቡና ጠረጴዛ ባለ መስታወት ባለሦስት ተሰካኪ በቀረበው ዝርዝር መግለጫ መሰረት መሆኑን ለማረጋገጥ የሚወዳደሩበትን የቡና ጠረጴዛ ባለ መስታወት ባለሦስት ተሰካኪ ድርጅታችሁ ድረስ ለሚመጡ የኮሚሽኑ ተወካዮች በአካል ማሳየት አለባቸው፡፡በአካል ያላሳየ ተጫራች ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡