የተከመረ አፈር ማስወገድ ሥራ
Ethiopian public Health Institute
Tender Information
| Title | የተከመረ አፈር ማስወገድ ሥራ |
| Description | የተከመረ አፈር ማስወገድ ሥራ (በግቢ ውስጥ የሚገኝ የተከመረ ተረፈ ምርት እና አፈር ጭኖ ማስወገድ እና ቦታውን በሚፈለገው ልክ መደልደል አፈሩ የሚወገድበት ቦታ በተጫራቹ ነው አሸናፊው ድርጅት ሎደር እና ገልባጭ መኪና በራሱ የሚያቀርብ |
| Procuring Entity | Ethiopian Public Health Institute |
| Reference No | EPHI-NCB-NC-0654-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-08-14 09:00:00 |
| Invitation Date | 2025-08-13 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Paster Square, Room 05 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 112771056 Email: kenofufa7@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1242, Postal Code: 1242 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኢንስቲትዩቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
አፈሩ የሚወገድበት ቦታ በተጫራቹ ነው
አሸናፊው ድርጅት ሎደር እና ገልባጭ መኪና በራሱ የሚያቀርብ
ሥራው እስከ ነሐሴ 08/2017 ተሰርቶ መጠናቀቅ ይኖርበታል
አፈሩ የሚወገድበት ቦታ በተጫራቹ ነው
አሸናፊው ድርጅት ሎደር እና ገልባጭ መኪና በራሱ የሚያቀርብ
ሥራው እስከ ነሐሴ 08/2017 ተሰርቶ መጠናቀቅ ይኖርበታል
