የማስታወቂያ አገልግሎትግዥ
Educational Assessment and Examinations Service
Tender Information
| Title | የማስታወቂያ አገልግሎትግዥ |
| Description | የማስታወቂያ አገልግሎትግዥ |
| Procuring Entity | Educational Assessment and Examinations Service |
| Reference No | EAES-NCB-G-0060-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-04-09 17:30:00 |
| Invitation Date | 2024-04-01 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | 5-kilo in front of saint marry, Room 109 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 118111949 Email: chernet.belete@yahoo.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 30747, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
በሬድዮና በቴሌቭዝን እንዲተላለፍ የተፈለገው ከዚህ በታች እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
ማስታወቂያ
ለትምህርት ማስረጃ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ!!
ተቋማችን ልዩ ልዩ የትምህርት ማስረጃዎችን የመስጠት አገልግሎት በበይነ መረብ መስጠት የጀመረ መሆኑን ስለማሳወቅ፤
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በየቀኑ ለበርካታ ደንበኞች አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም መሆኑ ይታወቃል፤በመሆኑም ልዩ ልዩ መረጃዎችን መውሰድ ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን ሳይጉላሉና ወደ ተቋማችን በአካል መምጣት ሳይጠበቅባቸው ባሉበት ሆነው የሚፈልጉትን መረጃ እንዲያገኙ አገልግሎታችንን የማዘመን ስራ በትኩረት በማከናወን ላይ እንገኛለን::
ስለዚህ*
1. በተለያየ ምክንያት የመጀመሪያዉ ሰርተፊኬት ለጠፋባቸዉ/ለተበላሸባቸዉ/ ተፈታኞች ድጋሚ ሰርተፊኬት መስጠት፤
2. የትምህርት ማስረጃ ትክክለኛነት የማረጋገጫ አገልግሎት መስጠት፤
3. በሀገር ዉስጥም ሆነ ከአገር ዉጭ ኦፊሻል ትራንስክርቢት መላክ፤
4. የትምህርት ማስረጃን ትክክለኛነት ማጣራት ለሚፈልጉ አጣርቶ ምላሽ መስጠት
5. በምዝገባ ወቅት የሚከሰቱ በስም ላይ የሚስተዋሉ ትርጉም አልባ የሆኑ የፊደላት ግድፈትን ማስተካከል፤
6. ተመዝግበዉ ያልተፈተኑ ወይም ተፈትነዉ ዉጤት የተሰረዘባቸዉ ወይም ዉጤት ላላሰመዘገቡ ተመዝጋቢዎች የድጋፍ ዳብዳቤ መስጠትና የመሳሰሉትን አገልግሎቶች ማግኘት የሚፈልጉ ግለሰቦች ወይም ተቋማት፤
7. በአካል ወደ ተቋማችን መምጣት ሳይጠበቅባቸው ባሉበት አገልግሎቱን ማግኘት የሚትችሉበት አዲስ የበይነ መረብ እና የፖስታ አገልግሎት የተጀመረ ስለሆነ በhttps://services.eaes.et በሚለው አድራሻ ላይ በመግባት፣ የሚጠይቃቸዉን ፎርም በመሙላትና ክፍያ በቴሌ ብር ወይም በንግድ ባንክ በኩል በበይነ መረብ በመክፈል፣
8. በበይነ መረብ አድራሻችን ላይ ከተዘረዘሩት የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ቅርጫፎች መካከል የሚቀርባቸውን በመምረጥ ባሉበት ሆነው አገልግሎቱን ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
9. በተጨማሪም አገልግሎቱን ለመጠቀም በተለያዩ ምክንያቶች የሚቸገሩ ካሉም አቅራቢያ የሚገኝ የኢትዮፓስታ አገልግሎት ቅርንጫፍና የወረዳ/የከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በመሄድ ሙያዊ ድጋፍም ማግኘት የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡
10. አገልግሎቱን ለማግኘትም የሚከተሉትን ሂደቶች መከተል ይጠበቅባችኋል፡፡
1ኛ. አገልግሎቱን ለማግኘት በዌሳይታችን አድራሻ services.eaes.et ይግቡ፤
2ኛ. ሙሉ ስምና ስልክ ቁጥረዎን በማስገባት ይመዝገቡ፤
3ኛ. በእጅ ስልክዎ የተሚላክለዎትን የይለፍ ቃል (OTP) በትክክል ያስገቡ፤
4ኛ. የሚፈልጉትን የአገልግሎት አይነት በመምረጥ የሚጠይቀዎትን መረጃዎች በትክክል ይሙሉ ፤
5ኛ. የሚጠይቀዎትን ማስረጃዎች አያይዙ፤
6ኛ. የሚጠበቅዎትን የአገልግሎት ክፍያ በቴሌ ብር ይፈጽሙ፤
7ኛ. ለተጨማሪ መረጃ ሲፈለጉ በስልከዎ የሚደርሰዎትን መልክት ተከታትለዉ መልስ ይስጡ፡፡
በለጠ መረጃ የኢሜይል አድራሻ info@eaes.et መጠቀም ይቻላል፡፡
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት