Tender Detail

Tender Details

  • Company Arbaminch University
  • Address , Phone: 00 00 00 00
  • Website
  • Deadline15 Aug 2025, 4:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Goods

Procurement of (የሪፍሬሽመንት ለግብርና ናሙና ጥናት ሰልጣኞች አገልግሎት የሚዉል)

Arbaminch University


Tender Information

TitleProcurement of (የሪፍሬሽመንት ለግብርና ናሙና ጥናት ሰልጣኞች አገልግሎት የሚዉል)
DescriptionProcurement of (የሪፍሬሽመንት ለግብርና ናሙና ጥናት ሰልጣኞች አገልግሎት የሚዉል)
Procuring EntityArbaminch University
Reference NoAmU-NCB-G-1088-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-08-15 16:00:00
Invitation Date2025-08-14 17:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Arba Minch University Main Campus, Room ሕ-263 B-MC-4531
Arba MInch , Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 920567766
Email: ppad@amu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 21, Postal Code: -

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

 ቦንቦሊኖ ወይም ሳንቡሳ
 አንባሻ ወይም ድፎ ዳቦ ወይም የቀይ ጤፍ አነባብሮ
 የገብስ ቆሎ ወይም እንደ የአካበቢዉ የሥራ ስር ምግቦች
 አንድ ሙዝ ለአንድ የስልጠና ተሳታፊ
 ሻይ ወይም ቡና ወይም ወተት
 የጣሸገ ዉሃ ግማሽ ሊትር
 ማሳሰቢያ፡- -በአንድ ጊዜ ለአንድ ሰዉ የሚቀርበዉ ከተባሉት ዉስጥ ከሁለት አንዱን ይሆናል፡፡
- ተወዳደሪዎች ዋጋ መሙላት ያለባቸዉ ጠዋትና ከሰዓት የሚቀርብ ለአንድ በቀን በሰዉ መሆን ይኖርበታል
- አሸናፊ የሆነ ድርጅት አርባ ምንጭ ከተማ ሆቴል ያለዉና የመስተንግዶ አገልግሎቱን ያለማቋረጥና ያለመስተጓገል መስጠት የሚችል ድርጅ ብቻ በዉድድሩ መሳተፍ ይኖርበታል
- የሪፍሬሽመንት አገልግቱን በራ ትራንስፖርትና የሰዉ ኃይል አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ (ኩልፎ) ካምፓስ ድረስ በማምጣት የተጠየቀዉን የሪፊሬሽመንት አገልግሎት መስጠት ይጠበቅበታል፡፡
- ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት የመስተንግዶ አገልግሎት በአርባ ምንጭ ከተማ ሆቴል ያለዉና የሪፍረሽመንት አገልግሎቱን አርባ ምንጭ ዩኒርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ (ኩልፎ) ካምፓስ በራሱ ትራንስፖርትና የሰዉ ኃይል በማምጣት የሪፍሬሽመንቱን አገልግሎት መስጠት ይተበቅበታል፡፡
Save Tender