የቆርቆሮ ፕላስተር /Waterproof tape/፤110 ፒፒሲ ቱቦ፤110 ፒፒሲ ቲ፤ የግድግዳ ቀለም ነጭ እና የግድግዳ ብሩሽ ግዥ
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | የቆርቆሮ ፕላስተር /Waterproof tape/፤110 ፒፒሲ ቱቦ፤110 ፒፒሲ ቲ፤ የግድግዳ ቀለም ነጭ እና የግድግዳ ብሩሽ ግዥ |
| Description | የቆርቆሮ ፕላስተር /Waterproof tape/፤110 ፒፒሲ ቱቦ፤110 ፒፒሲ ቲ፤ የግድግዳ ቀለም ነጭ እና የግድግዳ ብሩሽ ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-1108-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-08-16 08:00:00 |
| Invitation Date | 2025-08-15 15:05:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | ETHIOPIA DEFFENCE COMMAND STAFF COLLEGE, Room 006 ADDIS ABABA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 111226507 Email: tadasaagaa@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 80129, Postal Code: 80129 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ፤ መስሪያ ቤታችን በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም. የተለያዩ የቆርቆሮ ፕላስተር /Waterproof tape/፤110 ፒፒሲ ቱቦ፤110 ፒፒሲ ቲ፤ የግድግዳ ቀለም ነጭ እና የግድግዳ ብሩሽ እቃዎችን ለመግዛት በወጣው ጨረታ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለሚወዳደሩባቸው የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት አድስ አበባ ከተማ በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ 6 ኪሎ ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡
2. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
3. የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችል ወይም የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀሙ ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡
1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት አድስ አበባ ከተማ በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ 6 ኪሎ ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡
2. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
3. የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችል ወይም የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀሙ ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡
