Tender Detail

Tender Details

  • Company Assosa University
  • Address admin building, Assosa, Ethiopia, Phone: +251577751009
  • Website
  • Deadline19 Aug 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector NonConsultancyServices

የአስተዳደር ሰራተኞች ካፌ አገልግሎት ክራይ ግዥ ቁጥር 2

Assosa University


Tender Information

Titleየአስተዳደር ሰራተኞች ካፌ አገልግሎት ክራይ ግዥ ቁጥር 2
Descriptionተወዳዳሪ ድርጅት በዚህ ጨረታ የሚወዳደሩት የአስተዳደር ሰራተኞች ካፌ አገልግሎት ክራይ ግዥ ቁጥር 2 ላይ መሆኑን አዉቆ መወዳደር አለባቸዉ፤ አሸናፊ ድርጅት የሚለየዉ ለአገልግሎት መስጫ ያቀረባቸዉ ዋጋ በጠቅላላ ድምር ይሆናል ተጫራቾች ጥራት ያለዉ መስተንግዶ ለማቅረብ አቅም ያላቸዉ ሆነዉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ጥቃቅን አነስተኛ ከሆኑ በአሁኑ ሰዓት የጥቃቅን አነስተኛ መሆናቸዉን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ከአደራጃቸዉ መስሪያ ቤት የሚያቀርቡ፤ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸዉ፤ የሚያቀርቡት ዳቦ 120 ግራም ክብደት ያለዉ፤ ከንጹህ ጤፍ የተዘጋጀ እንጀራ ሆኖ ክብደቱ ከ300 እስከ 320 ግራም የሚመዝን፤ በኤሌክትሮኒክስ የሚሰሩ በቂ የማብሰያ እቃዎች እና ሰራተኞች የሚያሟላ፤ በኤሌክትሮኒክስ ግዥ በኦን ላየን የተመዘገበ፤ በዩኒቨርሲቲዉ ለሚከናወኑ የተለያዩ ዝግጅቶች እና ለተጠየቁ አገልግሎቶች በጥራት፣በመጠን እና በተፈለገው ጊዜ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
Procuring EntityAssosa University
Reference NoASU-NCB-NC-0229-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-08-19 10:00:00
Invitation Date2025-08-15 17:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:assosa damp, Room G+1-B4-NO 122
assosa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 578875050
Email: pir@asu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 18, Postal Code: 18

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Attach Valid Trade License2017
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate/TOT
  • •Valid Tax Clearance Certificate: IF ANY
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
  • •Other Documents: TIN NO

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ተወዳዳሪ ድርጅት በዚህ ጨረታ የሚወዳደሩት የአስተዳደር ሰራተኞች ካፌ አገልግሎት ክራይ ግዥ ቁጥር 2 ላይ መሆኑን አዉቆ መወዳደር አለባቸዉ፤ አሸናፊ ድርጅት የሚለየዉ ለአገልግሎት መስጫ ያቀረባቸዉ ዋጋ በጠቅላላ ድምር ይሆናል
ተጫራቾች ጥራት ያለዉ መስተንግዶ ለማቅረብ አቅም ያላቸዉ ሆነዉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ጥቃቅን አነስተኛ ከሆኑ በአሁኑ ሰዓት የጥቃቅን አነስተኛ መሆናቸዉን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ከአደራጃቸዉ መስሪያ ቤት የሚያቀርቡ፤ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸዉ፤ የሚያቀርቡት ዳቦ 120 ግራም ክብደት ያለዉ፤ ከንጹህ ጤፍ የተዘጋጀ እንጀራ ሆኖ ክብደቱ ከ300 እስከ 320 ግራም የሚመዝን፤ በኤሌክትሮኒክስ የሚሰሩ በቂ የማብሰያ እቃዎች እና ሰራተኞች የሚያሟላ፤ በኤሌክትሮኒክስ ግዥ በኦን ላየን የተመዘገበ፤ በዩኒቨርሲቲዉ ለሚከናወኑ የተለያዩ ዝግጅቶች እና
ለተጠየቁ አገልግሎቶች በጥራት፣በመጠን እና በተፈለገው ጊዜ ማቅረብ የሚችሉ፡፡አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያዉን የተሸለ አማራጭ ካገኜ ጨረታን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

Save Tender