MOR EAST ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ግዥ
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | MOR EAST ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ግዥ |
| Description | MOR EAST ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-1116-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-08-19 10:07:00 |
| Invitation Date | 2025-08-18 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | LEMM HOTEL, Room 806 AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116674731 Email: BELAY@GMAIL.COM |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: TIN CERTIFICATE
- •Other Documents: 5 STAR DOCUMENT
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ግዥ
ለ250 ለሚሆኑ የመድረክ ታዳሚዎችን የሚያስተናግድ ምቹ የሆነ አዳራሽ ያለው ፤እስክሪኑ ግልፅና በደንብ የሚታይ ፤ቆንጆ የድምፅ ሲስተም ፤መግቢያና መውጫው የማያጨናንቅ
ለVIP የመስተንግዶ አገልግሎት የቡና መስተንግዶ (coffe ceremony) ያለው ፤ለአካል ጉዳተኞች ምቹ የሆነ ቆንጆ ሪፍርሽመንት እና አንደኛ ደረጃ የምሳ ብፌ
ለእንግዶች የሚሰጥ 250 ፍሬ አበባ ፤ሁለት ትልቁ እና ሶስት መካከለኛ ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ ክብ አበባ
ማስታወሻ ደብተር እና እስክርቢቶ ማቅረብ የሚችል ሆቴል መሆን አለበት
መስሪያቤቱ ጨረታውን በሙሉመ ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው