ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ የኢትዮጵያ ባንዲራ ከነማስቀመጫው፣በጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ ታጣፊ በሁለቱም አቅጣጫ የስም ማስገቢያ ያለው ከትራንስፓረንት ማይካ የተሰራ 30ሴ.ሜ በ21ሴ.ሜ የጠረጴዛ ባጅ፣የጥናት ሰነድ ህትመት እና የተሳታፊ ባጅ ከነማንጠልጠያው ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ የኢትዮጵያ ባንዲራ ከነማስቀመጫው፣በጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ ታጣፊ በሁለቱም አቅጣጫ የስም ማስገቢያ ያለው ከትራንስፓረንት ማይካ የተሰራ 30ሴ.ሜ በ21ሴ.ሜ የጠረጴዛ ባጅ፣የጥናት ሰነድ ህትመት እና የተሳታፊ ባጅ ከነማንጠልጠያው ግዥ |
| Description | ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ የኢትዮጵያ ባንዲራ ከነማስቀመጫው፣በጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ ታጣፊ በሁለቱም አቅጣጫ የስም ማስገቢያ ያለው ከትራንስፓረንት ማይካ የተሰራ 30ሴ.ሜ በ21ሴ.ሜ የጠረጴዛ ባጅ፣የጥናት ሰነድ ህትመት እና የተሳታፊ ባጅ ከነማንጠልጠያው ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0744-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-08-19 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-08-18 14:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ), Room 4th floor Ethiopia, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ(ንግድ ስራ መስኩ) ተዛማጅ የሆነ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው(Valid Trade License)
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት ያለው (VAT registration Certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡አሸናፊው አሸናፊ የሆነበትን ዕቃ በጉምሩክ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
ማሳሰቢያ፡-የጥናት ሠነድ ህትመቱን በተመለከተ የመጀመሪያውን ህትመት ዓትሞ በሚመለከተው የስራ ክፍል ማረጋገጫ ሲሠጠው ጠቅላላ ህትመቱ እንደሚታተም ይታወቅ፡፡
ማሳሰቢያ፡-የጥናት ሠነድ ህትመቱን በተመለከተ የመጀመሪያውን ህትመት ዓትሞ በሚመለከተው የስራ ክፍል ማረጋገጫ ሲሠጠው ጠቅላላ ህትመቱ እንደሚታተም ይታወቅ፡፡
