LTO- የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | LTO- የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ |
| Description | LTO- የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-1139-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-08-23 16:00:00 |
| Invitation Date | 2025-08-21 14:52:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Saris road around Kadisco Mulege building, Room 3rd floor Room NO 303 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 066061659 Email: muluneshahmed87@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21122, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡ የሚታይ፡፡
- •Vat Registration Certificate: ለተ/እ/ታ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- •Business Organization Registration Certificate: የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- •Other Documents: የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት (TIN Certificate) ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ለመወዳደሪያነት የሚቀርቡ ሰነዶች ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ የሌለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
የሚቀርበው ተሽከርካሪ የተፈለገውን የጭነት አገልግሎት መስጠት የሚችል መሆን ይኖርበታል፡፡
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የሚቀርበው ተሽከርካሪ የተፈለገውን የጭነት አገልግሎት መስጠት የሚችል መሆን ይኖርበታል፡፡
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
