የተዘጋጀ ምግብ አቅርቦት አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Disaster Risk Management Commission
Tender Information
| Title | የተዘጋጀ ምግብ አቅርቦት አገልግሎት ግዥ |
| Description | የተዘጋጀ ምግብ አቅርቦት አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Disaster Risk Management Commission |
| Reference No | DRMC-NCB-G-0062-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-04-11 10:30:00 |
| Invitation Date | 2024-04-09 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | nifas silk near to poly technic college, Room 31 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 114423192 Email: edrmc.edrmc@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 5686, Postal Code: 5686 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ምግብ የሚቀርብበት ቦታ በተመለከተ ኮሚሽኑ አዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ በሚከራያቸዉ ቦታዎች ይሆናል፡፡
መስሪያቤቱ ለስራዉ ቅልጥፍና እና ብዙ ተጫራቾችን ተጠቃሚ ለማድረግ ሲባል አንደኛ በወጣዉ ዋጋ 2ኛ እና 3ኛ የወጡ ተጫራቾችን በተመሳሳይ ዋጋ ለ2ኛ እና 3ኛ ለምንከራያቸዉ ጊዜያዊ ጣቢያዎች ምግብ እንዲያቀርቡ የምንሰጥ ይሆናል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ እንደ ስፈላጊነቱ መስሪያቤቱ ሲያምንበት ሌሎች ተጨማሪ ጊዜያዊ ጣቢያ እና ምግብ አቅራቢ የሚያስፈልግ ሲሆን እስከ አራኛ በቅደም ተከተላቸዉ የመስጠት እድል ይኖራል፡፡
መስሪያ ቤቱ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለዉ