የመፅሔት ህትመት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የመፅሔት ህትመት ግዥ |
| Description | የመፅሔት ህትመት ግዥ የዲዛይን የኤዲቲንግና የማስዋብ ስራን ጨምሮ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0225-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-04-12 14:00:00 |
| Invitation Date | 2024-04-11 16:50:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4th አዲስ አበባ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ (Valid Trade License)
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት(VAT Certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡አሸናፊ የሆነው አቅራቢ አሸናፊ የሆነበትን የመፅሔት ህትመት በዝርዝር መግለጫው መሠረት እና በመጨረሻ የህትመት ስራው እንዲቀጥል በተሠጠው ማረጋገጫ መሠረት የህትመት ሥራውን ሠርቶ በጉምሩክ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
