የተሽከርካሪ ቸርኬ ቁጥር (185/70/14 ባለ 4 ቀዳዳ አሉሚኒየም) ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የተሽከርካሪ ቸርኬ ቁጥር (185/70/14 ባለ 4 ቀዳዳ አሉሚኒየም) ግዥ |
| Description | የተሽከርካሪ ቸርኬ ቁጥር (185/70/14 ባለ 4 ቀዳዳ አሉሚኒየም) ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0233-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-04-18 16:00:00 |
| Invitation Date | 2024-04-18 11:59:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Near to St. JOSEPH School, Yirga Haile Plaza/Building., Room 4th Floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate.
- •Valid Trade License: Valid Trade License.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የተሽከርካሪ ቸርኬ ቁጥር (185/70/14 ባለ 4 ቀዳዳ አሉሚኒየም) ግዥ ሆኖ አሸናፊው ድርጅት በተጠቀሰው የቸርኬ ቁጥር አዲስና ኦርጂናል /Original/ አሉሚኒየም ቸርኬ ማቅረብ አለበት፤ እንዲሁም አሸናፊው ድርጅት ዕቃውን ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት ድረስ የማምጣት ግዴታ አለበት፤ በተጨማሪም ኮሚሽኑ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ግዥውን/ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
