አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ |
| Description | DVD-RW with cover 4.7 gigabyte capacity፣TK 3160 እና የከለር ፕሪንተር ቀለም Dell 2150 series/2155 ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0239-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-04-22 08:30:00 |
| Invitation Date | 2024-04-20 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 2559 አዲስ አበባ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1000, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ(Valid Trade License)
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት(VAT Certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መስሪያ ቤቱ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡ናሙና ለተጠየቀባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ ናሙና ያላቀረበ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡አሸናፊ የሆነ አቅራቢ አሸናፊ መሆኑ በተገለፀለት በ3(ሦስት) የስራ ቀናት ውስጥ አሸናፊ የሆነበትን ዕቃ በጉምሩክ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት ፡፡ነገር ግን ይህንን በማይፈፅም አቅራቢ ላይ ለመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን (e-GP)የጥፋተኝነት ሪፖርት የሚቀርብ መሆኑ ይታወቅ፡፡
