Lot 21 ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ተማሪዎች ጋዎን ግዥ
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | Lot 21 ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ተማሪዎች ጋዎን ግዥ |
| Description | N/A |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0086-2016-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2024-05-24 16:00:00 |
| Invitation Date | 2024-05-23 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | dire daw, Room Floor 2nd Rool4 1362, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 935763685 Email: nahomdershay19@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 1362 |
Eligibility Requirements
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Trade License: Valid trade License
- •Business Organization Registration Certificate: Business organization registration certificate
- •Valid Trade License: Valid trade Businesses stream
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ዩኒቨርሲቲው እንደአስፈላጊነቱ የአቅርቦቱን መጠን 20% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል፤
ዋጋው በጥቅል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት የጨረታው አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡
የጨረታው አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ፣የተቀደደ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ የጨርቅ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡