በሀገር ውስጥ የተመረተ የሴቶች አጭር ቆዳ ጫማ
BONGA UNIVERSITY
Tender Information
| Title | በሀገር ውስጥ የተመረተ የሴቶች አጭር ቆዳ ጫማ |
| Description | በሀገር ውስጥ የተመረተ የሴቶች አጭር ቆዳ ጫማ |
| Procuring Entity | BONGA UNIVERSITY |
| Reference No | BU-NCB-G-0140-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-04-25 10:00:00 |
| Invitation Date | 2024-04-24 12:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Bonga, Room 1st Bonga, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913313913 Email: teshotes.04@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 334, Postal Code: 334 |
Eligibility Requirements
- •Valid Tax Clearance Certificate: VTCC
- •Valid Trade License: VTL
- •Vat Registration Certificate: VRC
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
አሸናፍ የሆኑ ድርጅቶች ያሸነፉትን ዕቃ እስከ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ድረስ የማቅረብ ግደታ አለባቸው።
የጫማ ቁጥርን በተመለከተ ከዩኒቨርሲቲው በሚሰጠው የጫማ ቁጥር ትዕዛዝ መሰረት የሚቀርብ ይሆናል።
የጫማ ናሙና ዩኒቨርሲቲ ግዥ ስራ አስፈጻሚ ቢሮ በመቅረብ ወይም በርቀት ላይ ያሉ አቅራቢዎች በስልክ ቁጥር 0913313913 በመደወል ና በቴሌግራም በመውሰድ መመልከት ይችላሉ።