LTO-Procurement of Spare parts for Nissan pickup (Body Assy-air C)
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | LTO-Procurement of Spare parts for Nissan pickup (Body Assy-air C) |
| Description | LTO-Procurement of Spare parts for Nissan pickup (Body Assy-air C) |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0019-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-09-18 13:42:00 |
| Invitation Date | 2025-09-16 13:24:35 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Saris road around kadisco mullege building, Room 3rd floor office no 303 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 976903363 Email: mekdilegesse2006@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21122, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
• አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በሙሉ የቅ/ጽ/ቤቱ ንብረት ክፍል ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
• አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ድርጅት የሚያቀርባቸው ዕቃዎች ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን ይኖርባቸዋል እንዲሁም በባለሙያ ተረጋግጠው ገቢ ይሆናሉ ፡፡
• በዋጋ ማቅረቢያው የሚወዳደሩ ድርጅቶች የተጠየቀው የመኪና ዕቃ እስቶክ/stock/ ሊኖራቸው ይገባል ከዚህ በተጨማሪም በማቅረቢያ ቀን ዕቃዎቹን ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
• ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡