Tender Detail

Tender Details

  • Company Madda Walabu University
  • Address , Phone: +251226652518
  • Website
  • Deadline25 Sep 2025, 3:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

የተማሪ ቀለብ ዳቦ ለሻሸመኔ ካምፓስ በድጋሜ 2018 ዓ.ም

Madda Walabu University


Tender Information

Titleየተማሪ ቀለብ ዳቦ ለሻሸመኔ ካምፓስ በድጋሜ 2018 ዓ.ም
Descriptionየተማሪ ቀለብ ዳቦ ለሻሸመኔ ካምፓስ በድጋሜ 2018 ዓ.ም
Procuring EntityMadda Walabu University
Reference NoMWU-NCB-G-0010-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-09-25 15:00:00
Invitation Date2025-09-23 12:06:40
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:bale robe, Room admin build
robe, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 226652518
Email: info@mwu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 247, Postal Code: 1000

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

 አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ ገቢ አድርጎ ክፍያ ሲጠይቅ ትክክለኛ ደረሰኝ በካሽ ሬጅስትር ማቅረብ ይኖርበተል፡፡  አቅራቢው ድርጅት ደረጃውን የጠበቀ የዳቦ መሸፈኛ ፕለስቲክ ያዘጋጃል፡፡  አቅራቢው ድርጅት በቂ ሰራተኞችን በመቅጠር ዳቦውን ወደ መስተንግዶ ቦታ በማድረስ የደንብ ልብስ (ጋውን) በለበሱ ሰራተኞች የመስተንግዶ አገልግሎት በራሱ ይሰጣል፡፡  ዩኒቨርሲቲው ውሃና መብራት ያቀርባል፡፡  ዩኒቨርሲቲው የዳቦ መጋገሪያ ቤት እና የሊጥ ማቡኪያ ማሽን ያዘጋጃል፡፡  ዩኒቨርሲቲው የሰራተኛ ማደሪያ ቤት እና የዱቄት ማከማቺያ እስቶር ያዘጋጃል  ዩኒቨርሲቲው በሚፈልግበት ጊዜ አቅራቢው ድርጅት ተጨማሪ ዳቦ ያቀርባል፡፡  ብዛት፡- በሜኑ መሰረት እስከ 877 ለሚሆኑ ተማሪዎች ለሻሸመኔ ካምፓስ ለ3 ወራት ቁርስ የሚመግብ፡፡  150 ግራም ዳቦ የሚቀርበዉ በሳምንት 1 ቀን ብቻ ነዉ፡፡  አሸናፊው ድርጅት የዳቦ መጋገሪያ ማሽኑን በራሱ ይዞ ገብቶ የሚሰራ ይሆናል፡፡
.*

Save Tender