Tender Detail

Tender Details

  • Company Assosa University
  • Address admin building, Assosa, Ethiopia, Phone: +251577751009
  • Website
  • Deadline26 Sep 2025, 5:03 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

9 በ 4 የሆነ ውስጡ 2 ክላስ ያለዉ የጭቃ ቤት ስራ ግዥ 06

Assosa University


Tender Information

Title9 በ 4 የሆነ ውስጡ 2 ክላስ ያለዉ የጭቃ ቤት ስራ ግዥ 06
Description1/ 9 በ 4 የሆነ ውስጡ 2 ክላስ የጭቃ ቤት ብዛት 2(ሁለት) ሰርቶ ማስረከብ 2/ የአንዱ ቤት የሳሎኑ 5 በ4 የሆነ እና 4 በ4 የሆነ ምኝታ ቤት ስፋት ያለው ብዛት 2 3/ 2ቱም ቤት ውስጥ እና ውጭ ሙሉ ምርግ እና ውስጡን ብቻ ሙሉ ልስን ስራ ብዛት 2 4/ 2ቱም ቤት ውጩ ሲመረግ ወዲያውኑ ተጠቅጠቆ /ተበስቶ/ በግድግዳ ሽቦ በቢስማር ተመቶ በረራ ግርፍ ተሰርቶ ወዲያውኑ ደግሞ የልስን ስራ የመስራት ስራ ብዛት 2 5/ የኮርኒስ ስራ የበረንዳ እና ሣሎን እና ምኝታ ቤት ብዛት 2 6/ ከፈፎ የሚመታ ብዛት ለሁለት ቤት 7/ ውስጡን እና በረንዳውን የአፈር ሙሊት እናa ሀርድ ኮርድ በመደርደር የሊሾ ስራ መስራት ብዛት 2 8/ ዙሪያውን በውሃ ልክ የማሰር ስራብዛት 2 9/ ውስጡን ውጩን ቀለም የመቀባት ሰስራ ብዛት 2 10/ መብራት የመዘርጋተት ስር ብዛት 2 11/ ሁለት በር እና ሁለት መስኮት ገጥሞ የማስረከብ ስራ ብዛት 2 ተወዳዳሪ ድርጅት የብቃት ማረጋገጫ ከደረጃ 6(ስድስት) እና ከዚያን በላይ የሆነ የምስክር ወረቀት ማያያዥ አለበት፣ ተወዳደሪ ድርጅት አሶሳና አካባቢዉ ለሚገኙ ህጋዊ ነጋዴ ብቻ የምሳተፉ መሆን አዉቀዉ የተጠየቀዉን መስፈርት ሞልቶ መመለስ አለበት፣
Procuring EntityAssosa University
Reference NoASU-NCB-G-0006-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-09-26 17:03:00
Invitation Date2025-09-24 17:07:24
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:asosa damP, Room G+1-B4-NO 122
asosa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 578875050
Email: pri@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 18, Postal Code: 18

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Attach Valid Trade License2017/2018
  • •Vat Registration Certificate: Attach Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Attach Valid Tax Clearance Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Technical
  • •Other Documents: Tin no

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

1/ 9 በ 4 የሆነ ውስጡ 2 ክላስ የጭቃ ቤት ብዛት 2(ሁለት) ሰርቶ ማስረከብ 2/ የአንዱ ቤት የሳሎኑ 5 በ4 የሆነ እና 4 በ4 የሆነ ምኝታ ቤት ስፋት ያለው ብዛት 2 3/ 2ቱም ቤት ውስጥ እና ውጭ ሙሉ ምርግ እና ውስጡን ብቻ ሙሉ ልስን ስራ ብዛት 2 4/ 2ቱም ቤት ውጩ ሲመረግ ወዲያውኑ ተጠቅጠቆ /ተበስቶ/ በግድግዳ ሽቦ በቢስማር ተመቶ በረራ ግርፍ ተሰርቶ ወዲያውኑ ደግሞ የልስን ስራ የመስራት ስራ ብዛት 2 5/ የኮርኒስ ስራ የበረንዳ እና ሣሎን እና ምኝታ ቤት ብዛት 2 6/ ከፈፎ የሚመታ ብዛት ለሁለት ቤት 7/ ውስጡን እና በረንዳውን የአፈር ሙሊት እናa ሀርድ ኮርድ በመደርደር የሊሾ ስራ መስራት ብዛት 2 8/ ዙሪያውን በውሃ ልክ የማሰር ስራብዛት 2 9/ ውስጡን ውጩን ቀለም የመቀባት ሰስራ ብዛት 2 10/ መብራት የመዘርጋተት ስር ብዛት 2 11/ ሁለት በር እና ሁለት መስኮት ገጥሞ የማስረከብ ስራ ብዛት 2 ተወዳዳሪ ድርጅት የብቃት ማረጋገጫ ከደረጃ 6(ስድስት) እና ከዚያን በላይ የሆነ የምስክር ወረቀት ማያያዥ አለበት፣ ተወዳደሪ ድርጅት አሶሳና አካባቢዉ ለሚገኙ ህጋዊ ነጋዴ ብቻ የምሳተፉ መሆን አዉቀዉ የተጠየቀዉን መስፈርት ሞልቶ መመለስ አለበት፣ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያውን የተሸለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡አሸናፊ ድርጅት የሚገነቡ ቤቶችን በባምባሲ ወረዳ 02 እና 03 ቀበሌ ላይ በአካል በመሄድ እና ዉል በመግባት በተጠየቀዉ ስፔክ መሰረት ቤቶችን ከመሰረቱ ጀምሮ እስከ ፊኒሺግ ድረስ ስርቶ ሲያስረክብ እን ከጠያቂ ስራ ክፍል ማረጋገጫ ሲቀርቢ ክፍያዉ የሚፈፀም ይሆናል፡፡
Save Tender