የተዘጋጀ መጋረጃ ጨርቅ 1ኛ ደረጃ ከነሙሉ አክሰሰሪዉ ለቀዶ ጥገና ክፍል አገልግሎት የሚዉል (For Office use Curtain for re feral Hospital) With its accessories)
Arbaminch University
Tender Information
| Title | የተዘጋጀ መጋረጃ ጨርቅ 1ኛ ደረጃ ከነሙሉ አክሰሰሪዉ ለቀዶ ጥገና ክፍል አገልግሎት የሚዉል (For Office use Curtain for re feral Hospital) With its accessories) |
| Description | Purchase requisition of Curtain for re feral Hospital With its accessories For Office use (የተዘጋጀ መጋረጃ ጨርቅ 1ኛ ደረጃ ከነሙሉ አክሰሰሪዉ ለቀዶ ጥገና ክፍል አገልግሎት የሚዉል) |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0316-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-05-24 10:00:00 |
| Invitation Date | 2024-05-23 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Main Compass, Room ሕ/B-200 MC-4531 Arba Minch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 945590295 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: 21 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid trade license
- •Vat Registration Certificate: VAT Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Tax clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
•በተጠየቀዉ መለኪያ ጥራት ያለዉ መጋረጃ በማረጋገጥ ዋጋ መሞያዉ ላይ የወቅቱን የገበያ ዋጋ ያገናዘበ ሞልተዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡ አብዛኛዉ ነጋዴ ዋጋ በማበላሸቱ ምክንያት በድጋሚ የወጣ በመሆኑ በጥንቃቄ እንዲሞሉ አደራ እንላለን
• አሸናፊዉ ድርጅት አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናዉ ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ አለበት::
• ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ፡፡
• አሸናፊዉ ድርጅት አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናዉ ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ አለበት::
• ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ፡፡
