ለአስተዳደር ሰራተኞች አገልግሎት የሚዉል ካፌ ግዥ 02
Assosa University
Tender Information
| Title | ለአስተዳደር ሰራተኞች አገልግሎት የሚዉል ካፌ ግዥ 02 |
| Description | ተወዳዳሪ ድርጅት በዚህ ጨረታ የሚወዳደሩት የአስተዳደር ሰራተኞች ካፌ አገልግሎት ክራይ ግዥ 02 ላይ መሆኑን አዉቆ መወዳደር አለባቸዉ፤ አሸናፊ ድርጅት የሚለየዉ ለአገልግሎት መስጫ ያቀረባቸዉ ዋጋ በጠቅላላ ድምር ይሆናል ተጫራቾች ጥራት ያለዉ መስተንግዶ ለማቅረብ አቅም ያላቸዉ ሆነዉ በዘርፍ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድያለዉ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ጥቃቅን አነስተኛ ከሆኑ በአሁኑ ሰዓት የጥቃቅን አነስተኛ መሆናቸዉን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ከአደራጃቸዉ መስሪያ ቤት የሚያቀርቡ፤ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸዉ፤ የሚያቀርቡት ዳቦ 120 ግራም ክብደት ያለዉ፤ ከንጹህ ጤፍ የተዘጋጀ እንጀራ ሆኖ ክብደቱ ከ300 እስከ 320 ግራም የሚመዝን፤ በኤሌክትሮኒክስ የሚሰሩ በቂ የማብሰያ እቃዎች እና ሰራተኞች የሚያሟላ፤ በኤሌክትሮኒክስ ግዥ በኦን ላየን የተመዘገበ፤ በዩኒቨርሲቲዉ ለሚከናወኑ የተለያዩ ዝግጅቶች እና ለተጠየቁ አገልግሎቶች በጥራት፣በመጠን እና በተፈለገው ጊዜ ማቅረብ የሚችሉ፣ከቀረቡት አገልግሎት አንዱን እንኳ ዋጋ ካልሞሉ ለሁሉም አገልግሎቶች ዋጋ እንዳልሞሉ ይቆጠራል፡፡ ለመሠረታዊ አገልግሎቶች ማለትም፣- ሽሮ፣ሻይ፣ቡና በእያይነት፣ ወዘተ የመሳሰሉ የምግብ ዓይነቶች ከሌሎቹ ቅንጦት ከሚመስሉ አገልግሎቶች በዋጋ ግምገማ ወቅት 80%ቱን ይይዛሉ፡፡ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-NC-0014-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-10-27 16:00:00 |
| Invitation Date | 2025-10-13 16:07:38 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | asosa damP, Room G+1-B4-NO 122 asosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: pri@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: TIN NO
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate/TOT
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ተወዳዳሪ ድርጅት በዚህ ጨረታ የሚወዳደሩት የአስተዳደር ሰራተኞች ካፌ አገልግሎት ክራይ ግዥ 02 ላይ መሆኑን አዉቆ መወዳደር አለባቸዉ፤ አሸናፊ ድርጅት የሚለየዉ ለአገልግሎት መስጫ ያቀረባቸዉ ዋጋ በጠቅላላ ድምር ይሆናል ተጫራቾች ጥራት ያለዉ መስተንግዶ ለማቅረብ አቅም ያላቸዉ ሆነዉ በዘርፍ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድያለዉ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ጥቃቅን አነስተኛ ከሆኑ በአሁኑ ሰዓት የጥቃቅን አነስተኛ መሆናቸዉን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ከአደራጃቸዉ መስሪያ ቤት የሚያቀርቡ፤ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸዉ፤ የሚያቀርቡት ዳቦ 120 ግራም ክብደት ያለዉ፤ ከንጹህ ጤፍ የተዘጋጀ እንጀራ ሆኖ ክብደቱ ከ300 እስከ 320 ግራም የሚመዝን፤ በኤሌክትሮኒክስ የሚሰሩ በቂ የማብሰያ እቃዎች እና ሰራተኞች የሚያሟላ፤ በኤሌክትሮኒክስ ግዥ በኦን ላየን የተመዘገበ፤ በዩኒቨርሲቲዉ ለሚከናወኑ የተለያዩ ዝግጅቶች እና ለተጠየቁ አገልግሎቶች በጥራት፣በመጠን እና በተፈለገው ጊዜ ማቅረብ የሚችሉ፣ከቀረቡት አገልግሎት አንዱን እንኳ ዋጋ ካልሞሉ ለሁሉም አገልግሎቶች ዋጋ እንዳልሞሉ ይቆጠራል፡፡ ለመሠረታዊ አገልግሎቶች ማለትም፣- ሽሮ፣ሻይ፣ቡና በእያይነት፣ ወዘተ የመሳሰሉ የምግብ ዓይነቶች ከሌሎቹ ቅንጦት ከሚመስሉ አገልግሎቶች በዋጋ ግምገማ ወቅት 80%ቱን ይይዛሉ፡፡
ዩኒቨርሲቲዉ የዋጋ ማቅረቢያዉን የተሸላ ካገኔ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ዩኒቨርሲቲዉ የዋጋ ማቅረቢያዉን የተሸላ ካገኔ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
