ሎት፡-04 የቢሮ ዕቃዎች (ቋሚና አላቂ ዕቃወች እና የተላያ ሰነዶችን)ከነበርንበት ቢሮ ወስዶ በአዲሱ ቢሮ እንደነበረ አድርጎ የሚያስረክበን የማጓጓዥያ የአገልግሎት ግዠ
Federal Government Buildings Construction Project Office
Tender Information
| Title | ሎት፡-04 የቢሮ ዕቃዎች (ቋሚና አላቂ ዕቃወች እና የተላያ ሰነዶችን)ከነበርንበት ቢሮ ወስዶ በአዲሱ ቢሮ እንደነበረ አድርጎ የሚያስረክበን የማጓጓዥያ የአገልግሎት ግዠ |
| Description | አሁን ካለንበት ህንፃ ንበረቶቹ የሚገኙበት ቦታ ግራውን እና ከ2ኛ እስከ 4ኛ ሲሆን አዲሱ ቢሮ 5ኛ እና 6ኛ ፎቅ ላይ መሆኑን እያሳወቅን ንብረቶች የሚጓጓዙበት ቦታ በጎማ ቁጠባ ከአዲሱ ዳሽን ባንክ ዋና መስራቤት አጠገብ ሲሆን የምንገባበት ህንፃ ቂርቆስ ክፍለከተማ ወረዳ 1 የቤት ቁጥር 301 ቦሌ መንገድ ላይ አንሰም ህነፃ( ANESEM OFFICE BARKING BUILDING) ኦይል ሊቪያ ጀርባ ሲሆን አሸናፊው ድርጅት የስራ ክፍሎች ማለትም የፌ/መ/ህ/ግ/ፕ/ጽ/ቤት፣የም/ዋና ስራ አስኪያጅ ፣የፋይናስ ዳይሬክቶሬት፣የፕ/ኮ/አስ/ዳይሬክቶሬት፣የመ/ል/የዲ/ዝ/ት/ክ/ዳይሬክቶሬት እና የሰው ሀብትናስራ አመራር ዳይሬክቶሬት የሚገለገሉባቸው ኮፒወተሮዎች፣ ሸልፎዎች፣ ወንበሮዎች ጠረጴዛዎች በአጠቃላይ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ከዚህ በጥንቃቂ አጓጉዞ በአዲሱ ቢሮችን በየክፍሉ አስገብቶና ደርደሮ ማስረከብ ይኖርበታል ፡፡ |
| Procuring Entity | Federal Government Buildings Construction Project Office |
| Reference No | BCPO-NCB-NC-0002-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-10-22 00:10:00 |
| Invitation Date | 2025-10-15 11:42:57 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Mexico near to dashen bank head Qureter, Room FIRST FLOOR ROOM 003 Addis ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 118695031 Email: FGBCPO2012@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box ETHIOPIA, Postal Code: ETHIOPIA |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Other Documents: ሁሉም አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች በዘርፉ የተሰማራ እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ የዘመኑን ግብ የከፈለ መሆን ይኖርበቴል
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ፕ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ፡፡
