Tender Detail

Tender Details

  • Company Assosa University
  • Address admin building, Assosa, Ethiopia, Phone: +251577751009
  • Website
  • Deadline22 Oct 2025, 4:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ፕሬዝዳንት ህንፃ አካባቢ የሚገኘው የአስተዳደር ካፌ ኪራይ ግዥ 2018

Assosa University


Tender Information

Titleበዩኒቨርሲቲው ውስጥ ፕሬዝዳንት ህንፃ አካባቢ የሚገኘው የአስተዳደር ካፌ ኪራይ ግዥ 2018
Descriptionበዩኒቨርሲቲው ውስጥ ፕሬዝዳንት ህንፃ አካባቢ የሚገኘው የአስተዳደር ካፌ ኪራይ ግዥ 2018
Procuring EntityAssosa University
Reference NoASU-NCB-G-0020-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-10-22 16:00:23
Invitation Date2025-10-21 12:45:23
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:ASOSSA, Room 120
ASOSSA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 578875050
Email: PRI@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 18, Postal Code: 18

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License renewed 2018E.C
  • •Other Documents: ጥቃቅንና አነስተኛ ድርጅቶች ከሆኑ ካደራጃ መ/ቤት ማስረጃ ያሚያቀርቡ መሆን አለበት
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

• ተጫራቾች ጥራት ያለው መስተንግዶ ለማቅረብ አቅም ያላቸው፣
• የሰራተኛ የጤና ምርመራ አድርጎ ማስረጃ የሚአቀርብ፣
• ተጫራቾች መጫረት የሚችሉት ከቀረቡ ቤቶች በአንዱ ብቻ ይሆናል፡፡
• ከቀረቡት አገልግሎት የአንዱን ዋጋ ካልሞሉ ለሁሉም አገልግሎቶች ዋጋ እንዳልሞላ/ች ይቆጠራል፡፡
• ለመሠረታዊ አገልግሎቶች ማለትም፣- ሽሮ፣ሻይ፣ቡና በእያይነት፣ ወዘተ የመሳሰሉ የምግብ ዓይነቶች ከሌሎቹ ቅንጦት ከሚመስሉ አገልግሎቶች በዋጋ ግምገማ ወቅት 80%ቱን ይይዛሉ፡፡
Save Tender