አልሙንየም ፎስፋይድ /ጸረ-ተባይ/ 56 ፐርሰንት ኮንሰንትሬሽን የፕሮፎርማ ግዥ(KIoT)
Wollo University
Tender Information
| Title | አልሙንየም ፎስፋይድ /ጸረ-ተባይ/ 56 ፐርሰንት ኮንሰንትሬሽን የፕሮፎርማ ግዥ(KIoT) |
| Description | ሴልፎስ አልሙንየም ፎስፋይድ 56 ፐርሰንት ኮንሰንትሬሽን በጣሣ |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-G-0035-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-10-23 16:23:04 |
| Invitation Date | 2025-10-22 16:23:04 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | kedida, Room 422 kombolcha, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913414419 Email: fish@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 208, Postal Code: 0000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: renewed trade licence
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ተጫራቾች እቃውን ለማቅረብ ያመች ዘንድ ኮምቦልቻ እና ደሴ ብቻ መሆን አለባቸው፡፡አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን አልሙንየም ፎስፋይድ/ ሴልፎስ 56 ፐርሰንት ኮንሰንትሬሽን በጣሣ/የቆይታ ጊዜዉ ሁለት አመት እና ከዚያ በላይ ያለዉ መሆን አለበት ፡፡አሸናፊዉ ድርጅት እቃዉን ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣት ገቢ ማድረግ አለበት፡፡አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈዉ እቃ ተቀባይነት የሚያገኘው በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ ተቀባይነት ሲያገኝ ብቻ ይሆናል፡፡ተወዳዳሪዎች ኢንስቲትዩቱ ያዘጋጀውን ናሙና/ሳንፕል/ በአካል በመምጣት ማየት ይችላሉ፡፡ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
