የግንባታ እቃዎች ግዥ/ ሞራሌ ፣ ጣውላ፤ሚስማር/
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | የግንባታ እቃዎች ግዥ/ ሞራሌ ፣ ጣውላ፤ሚስማር/ |
| Description | የግንባታ እቃዎች ግዥ/ ሞራሌ ፣ ጣውላ፤ሚስማር/ |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0023-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-10-24 08:21:37 |
| Invitation Date | 2025-10-23 08:21:37 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | tebase, Room G-17 d/berehan, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: Minilutes27@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: 445 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: valid trade license
- •Vat Registration Certificate: vat registration certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: valid tax clearance certifcate
- •Business Organization Registration Certificate: business organization certificate
- •Other Documents: tin
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ዩኒቭርስቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አሸናፊው ተጫራች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው መሰረት በራሱ ትራንስፖርት ዩኒቨርስቲው መጋዘን ድረስ በማጓጓዝ ገቢ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡
ግዥ ሊፈፀም ያወጣነው ዕቃ ዝርዝር መስፈርት መሠረት በስቶክ ከሌለዎት ዋጋ አይሙሉ፡፡
ንብረቱን ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ መጋዘን ድረስ አጓጉዘው የማያስረክቡ ከሆነ ዋጋ አይሙሉ፡፡
ለውድድሩ የተጠየቀውን የህጋዊነት ማስረጃዎች በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎን እንዳለ ሆኖ ከተሰማሩበት የንግድ ዘርፍ ውጪ አይለጥፉ፡፡
ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡