Procurement Of Clear Glass 5mm for Aluminum Partition
Ethiopian Agricultural Authority
Tender Information
| Title | Procurement Of Clear Glass 5mm for Aluminum Partition |
| Description | Goods |
| Procuring Entity | Ethiopian Agricultural Authority |
| Reference No | EAA-NCB-G-0032-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-10-24 11:27:03 |
| Invitation Date | 2025-10-23 11:27:03 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | infront of Africa hibret yotek bulding, Room 8th Adiss Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 910050507 Email: kiyaanaf53@gemail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 31303, Postal Code: 31303 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
113.34 ካሬ ሜትር በጠቀስነው ካሬ ሜትር ሆኖ ግን ለአልሙኒየም ፓርትሽን የሚፈለግ ስለሆነ ተወዳዳሪዎች መ/ቤቱ በሚፈልገው ተቖራርጦ የሚቀርብልን መሆኑን ተገንዝባችሁ እንድትወዳደሩ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ ፡ -ተወዳደሪዎች ሙሉውን መረጃ ማለትም በሚፈለገው ካሬ ቆርጣቹ አዘጋጅታችሁ የምታቀርቡልንን መሆኑን አውቃችሁ ዝርዝረ መረጃውን እዚሁ ላይ በምታገኙት ስልክ ደውላቹ በመጠየቅ በቴሌግራም አታች ተደርጎ የሚላክላቹ መሆኑን እንገላፃለን፡፡ በዚሁ መሠረት አሸናፊው የመስታወቱን ካሬ ብቻ ነው ዋጋ የሞላሁት በሚል ክርክር እናዳይነሳ በጥንቃቄ እንዲቀርብልን እናሳስባለን፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡