ማህበራዊ ሳይንስ አከባቢ ያለው ካፌ ኪራይ ግዥ 003/2018
Assosa University
Tender Information
| Title | ማህበራዊ ሳይንስ አከባቢ ያለው ካፌ ኪራይ ግዥ 003/2018 |
| Description | ማህበራዊ ሳይንስ አከባቢ ያለው ካፌ ኪራይ ግዥ 003/2018 |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-G-0022-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-10-27 14:00:00 |
| Invitation Date | 2025-10-23 17:35:10 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | ASOSSA, Room 120 ASOSSA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: PRI@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License renewed 2018E.C
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Other Documents: •ጥቃቅንና አነስተኛ ድርጅቶች ከሆኑ ካደራጃ መ/ቤት ጥቃቅንና አነስተኛ ስለመሆናቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ፣
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ዋጋ ማቅረቢያውን አማራጭ ቢያገኝ በከፊሉ ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ • ጥቃቅንና አነስተኛ ድርጅቶች ከሆኑ ካደራጃ መ/ቤት ጥቃቅንና አነስተኛ ስለመሆናቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ፣
• ተጫራቾች ጥራት ያለው መስተንግዶ ለማቅረብ አቅም ያላቸው፣
• የሰራተኛ የጤና ምርመራ አድርጎ ማስረጃ የሚአቀርብ፣
• ተጫራቾች መጫረት የሚችሉት ከቀረቡ ቤቶች በአንዱ ብቻ ይሆናል፡፡
• ከቀረቡት አገልግሎት አንዱን እንኳ ዋጋ ካልሞሉ ለሁሉም አገልግሎቶች ዋጋ እንዳልሞሉ ይቆጠራል፡፡
• ለመሠረታዊ አገልግሎቶች ማለትም፣- ሽሮ፣ሻይ፣ቡና በእያይነት፣ ወዘተ የመሳሰሉ የምግብ ዓይነቶች ከሌሎቹ ቅንጦት ከሚመስሉ አገልግሎቶች በዋጋ ግምገማ ወቅት 80%ቱን ይይዛሉ፡፡
ማሳሰቢያ፡- እንጀራው ከንጹህ ጤፍ የተዘጋጀ ሆኖ ክብደቱ ከ270 እስከ 320 ግራም የሚመዝን መሆን አለበት፡፡