Tender Detail

Tender Details

  • Company Livestock Development Institute
  • Address , Phone: +251947391584
  • Website
  • Deadline25 Oct 2025, 1:28 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories NonConsultancyServices

የባነ ህትመት አገልግሎት ግዥ-001-2018

Livestock Development Institute


Tender Information

Titleየባነ ህትመት አገልግሎት ግዥ-001-2018
Descriptionየባነ ህትመት አገልግሎት ግዥ-001-2018
Procuring EntityLivestock Development Institute
Reference NoLDI-NCB-NC-0020-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-10-25 13:28:21
Invitation Date2025-10-24 13:28:21
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:አዲስ አበባ, Room 003
አዲስ አበባ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 929299308
Email: derebekele29@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 22692, Postal Code: 1000

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

1.ማንኛውም ተወዳዳሪ የታደሰ የንግድ ማስረጃዎች መጫን አለበት።
2.አሸናፊው ድርጅት በተቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት እና ከሚያሰራው የክፍሉ ባለሙያ ጋር በመናበብ እንዲሁም ናሙና በማቅረብ በከፍተኛ ጥራት ሰርቶ ማስረከብ አለበት።
3. የተሰሩት የህትመት አገልግሎት ግዥዎችበክፍሉ ባለሙያዎች ሲረጛገጥ ገቢ ተደርጎ ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል።
4.ህትመቶችን ኢንስቲትዩቱ ግቢ ድረስ ማቅረብ አለበት።
5. .አሸናፊ ድርጅቶች የምትቀርቡት ህጋዊ ደረሰኝ ካሽሬጅስተር መሆን አለበት ነገር ግን በብርሀንና ሰላም ማተሚያ ቤት የታተመ QR Code የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከሆነ ለምን ካሽሬጅስተር እንዳልተጠቀማችሁ ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡

ማሳሰቢያ ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ግዥውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Save Tender