የምጣድ የኮነክተር
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | የምጣድ የኮነክተር |
| Description | የኮነክተር |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0232-2016-PUR |
| Procurement Method | Limited |
| Submission Deadline | 2024-07-03 11:10:00 |
| Invitation Date | 2024-07-04 10:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | DireDawa University, Room 2nd floor Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 915041538 Email: ddu@ethionet.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: trade license
- •Valid Tax Clearance Certificate: tax clearance cetificate
- •Vat Registration Certificate: registration certificate
- •Business Organization Registration Certificate: organization certeficate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ጨረታ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡
የጨረታው አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
ዩኒቨርሲቲው እንደአስፈላጊነቱ የአቅርቦቱን መጠን 20% ሊቀንስ ወይም ሊጨምርም ይችላል፤
ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
