Assosa University Students Meal Card
Assosa University
Tender Information
| Title | Assosa University Students Meal Card |
| Description | አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መመገቢያ ካርድ ከሀምሌ እስከ ታህሳስ 3500 እና ለመደበኛ ተማሪዎች ከመስከረም እስከ የካቲት 6500 ሆኖ ዩኒቨርሲቲው በሚያቀርበው ናሙና/Sample/ መሰረት ሆኖ የወረቀቱ ግራም 280ግራም የሆነ በየወሩ ከ1-30 የተጻፈበት እና ቁርስ፤ምሳ፤ እራት ስለመጠቀማቸው የሚገልጽ ሚልክት የሚደረግበት ቦታ/ ኮሌን /ያለው ሆኖ አሸናፊ ድርጅት ናሙናውን በመቀበል አትሞ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ድረስ ያቀርባል፤ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-NC-0033-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-07-29 10:00:00 |
| Invitation Date | 2024-07-26 16:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | admin building, Room 236 Assosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 577751009 Email: pro.asu.123@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የቫት ምዝገባ፤ቲን ነምበር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፤
- •Vat Registration Certificate: vat
- •Business Organization Registration Certificate: tin
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፤
ማሳሰቢያ፤አሸናፊ የሆነ ድርጅት ዕቃዎቹን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ድረስ ያቀርባል፤
ማሳሰቢያ፤አሸናፊ የሆነ ድርጅት ዕቃዎቹን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ድረስ ያቀርባል፤
