ቢዝነስ ኮፕሌክስ ሴንተር የሚገኝ የተማሪዎች ካፌ አገልግሎት ግዥ 10
Assosa University
Tender Information
| Title | ቢዝነስ ኮፕሌክስ ሴንተር የሚገኝ የተማሪዎች ካፌ አገልግሎት ግዥ 10 |
| Description | ተወዳዳሪ ድርጅት በዚህ ጨረታ የሚወዳደሩት ቢዝነስ ኮፕሌክስ ሴንተር የሚገኘዉ የተማሪዎች ካፌ የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ላይ መሆኑን አዉቆ መወዳደር አለባቸዉ፤ አሸናፊ ድርጅት የሚለየዉ ለአገልግሎት መስጫ ያቀረባቸዉ ዋጋ በጠቅላላ ድምር ይሆናል ተጫራቾች ጥራት ያለዉ መስተንግዶ ለማቅረብ አቅም ያላቸዉ ሆነዉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ጥቃቅን አነስተኛ ከሆኑ በአሁኑ ሰዓት የጥቃቅን አነስተኛ መሆናቸዉን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ከአደራጃቸዉ መስሪያ ቤት የሚያቀርቡ፤ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸዉ፤ የሚያቀርቡት ዳቦ 100 ግራም ክብደት ያለዉ፤ ከንጹህ ጤፍ የተዘጋጀ እንጀራ ሆኖ ክብደቱ ከ300 እስከ 320 ግራም የሚመዝን፤ በኤሌክትሮኒክስ የሚሰሩ በቂ የማብሰያ እቃዎች እና ሰራተኞች የሚያሟላ፤ በኤሌክትሮኒክስ ግዥ በኦን ላየን የተመዘገበ፤ በዩኒቨርሲቲዉ ለሚከናወኑ የተለያዩ ዝግጅቶች እና ለተጠየቁ አገልግሎቶች በጥራት እና በተፈለገው ጊዜ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-NC-0031-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-07 16:42:09 |
| Invitation Date | 2025-11-06 16:42:09 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | ASSOSA DAM, Room G+1-B4 NO 122 ASSOA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: PRI@GMAIL.COM |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Attach Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Attach Vat Registration Certificate/TOT
- •Business Organization Registration Certificate: Attach Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: TIN NO
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ተወዳዳሪ ድርጅት በዚህ ጨረታ የሚወዳደሩት ቢዝነስ ኮፕሌክስ ሴንተር የሚገኘዉ የተማሪዎች ካፌ የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ላይ መሆኑን አዉቆ መወዳደር አለባቸዉ፤ አሸናፊ ድርጅት የሚለየዉ ለአገልግሎት መስጫ ያቀረባቸዉ ዋጋ በጠቅላላ ድምር ይሆናል ተጫራቾች ጥራት ያለዉ መስተንግዶ ለማቅረብ አቅም ያላቸዉ ሆነዉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ጥቃቅን አነስተኛ ከሆኑ በአሁኑ ሰዓት የጥቃቅን አነስተኛ መሆናቸዉን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ከአደራጃቸዉ መስሪያ ቤት የሚያቀርቡ፤ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸዉ፤ የሚያቀርቡት ዳቦ 100 ግራም ክብደት ያለዉ፤ ከንጹህ ጤፍ የተዘጋጀ እንጀራ ሆኖ ክብደቱ ከ300 እስከ 320 ግራም የሚመዝን፤ በኤሌክትሮኒክስ የሚሰሩ በቂ የማብሰያ እቃዎች እና ሰራተኞች የሚያሟላ፤ በኤሌክትሮኒክስ ግዥ በኦን ላየን የተመዘገበ፤ በዩኒቨርሲቲዉ ለሚከናወኑ የተለያዩ ዝግጅቶች እና ለተጠየቁ አገልግሎቶች በጥራት እና በተፈለገው ጊዜ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያ መወዳደሪያዉን የተሸለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያ መወዳደሪያዉን የተሸለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
