ፋይበር ግላስ ሮቶ አግድም ባለ 25,000 ሊትር እና ሲንግል ፌዝ የውሃ ፓምፕ ባለ 1.5 የፈረስ ጉልበት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ፋይበር ግላስ ሮቶ አግድም ባለ 25,000 ሊትር እና ሲንግል ፌዝ የውሃ ፓምፕ ባለ 1.5 የፈረስ ጉልበት ግዥ |
| Description | ፋይበር ግላስ ሮቶ አግድም ባለ 25,000 ሊትር እና ሲንግል ፌዝ የውሃ ፓምፕ ባለ 1.5 የፈረስ ጉልበት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0346-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-08-01 14:00:00 |
| Invitation Date | 2024-08-01 04:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Around Meshulkya Yirga Haile Building, Room 4th Floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የሚቀርቡት እቃዎች ኦርጅናል መሆን አለባቸው ፡፡
አሸናፊው ድርጅት እቃውን ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት የማቅረብ ግዴታ አለበት ፡፡
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ተወዳዳሪ ድርጀቶች ሮቶ ማስቀመጫ ቦታ እና የሚያስፈልጉ የመገጣጠሚ ዕቃዎች በአካል መጥተው በማየት ዋጋ መስጠት አለባቸው
በአካል መጥተው ስለማየታቸው በፊርማ ማረጋገጥ አለባቸው ፡፡
በአካል መጥቶ ያላየ ተወዳዳሪ ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡
አሸናፊው ድርጅት እቃውን ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት የማቅረብ ግዴታ አለበት ፡፡
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ተወዳዳሪ ድርጀቶች ሮቶ ማስቀመጫ ቦታ እና የሚያስፈልጉ የመገጣጠሚ ዕቃዎች በአካል መጥተው በማየት ዋጋ መስጠት አለባቸው
በአካል መጥተው ስለማየታቸው በፊርማ ማረጋገጥ አለባቸው ፡፡
በአካል መጥቶ ያላየ ተወዳዳሪ ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡
