PVC floor Carpet
Bahir Dar University
Tender Information
| Title | PVC floor Carpet |
| Description | N/A |
| Procuring Entity | Bahir Dar University |
| Reference No | BDU-NCB-G-0031-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-08 15:51:58 |
| Invitation Date | 2025-11-07 15:51:58 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ቢሮ ፊት ለፊት , Room ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 03 Bahir Dar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 582264471 Email: bekelefentie28@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 79, Postal Code: 79 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: mandatory
- •Vat Registration Certificate: የሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 500,000.00(አምስት መቶ ሺ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለበት የምዝገባ ሰርትፍኬትም ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- •Other Documents: የግብር መለያ ቁጥር ሰርትፍኬት (Tin number certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1ኛ/ ኢንስቲትዩቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
2ኛ/ አሸናፊው የሚሆነው ድርጅት እቃውን በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ንብረት ክፍል ድረስ በማቅረብ በኢንስቲትዩቱ የጥራት ባለሙያዎች ጥራቱ እንዲረጋገጥ በማድረግ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል
2ኛ/ አሸናፊው የሚሆነው ድርጅት እቃውን በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ባህር ዳር ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ንብረት ክፍል ድረስ በማቅረብ በኢንስቲትዩቱ የጥራት ባለሙያዎች ጥራቱ እንዲረጋገጥ በማድረግ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል
