በአዳማ ከተማ ከሚገኙ ሆቴሎች የ መስተንግዶ ግዥ
Federal Public Procurement Service
Tender Information
| Title | በአዳማ ከተማ ከሚገኙ ሆቴሎች የ መስተንግዶ ግዥ |
| Description | ለአገልግሎቱ የማዋቅር ስራ ለመስራት(ለመፈተሸ) እና ለማኔግመንት አባላት በአገልግሎቱ አስተዳደር ሪፎርም ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ እንዲቻል በአዳማ ከተማ ከነሀሴ 04- 13 ቀን 2016 ዓ.ም ለ29 ተሳታፊዎች የሚሆን፡- የተሟላ የመሰብሰቢያ የአዳራሽ ኪራይ በቀን የሁለት ጊዜ የሻይ/ቡና አገልግሎት በቀን የሁለት ጊዜ ግማሽ ሊትር ውሃ የመስተንግዶ አገልግሎት • ማሳሰቢያ ለውድደሩ ተሳታፊ የሚሆነው ሆቴል ደረጃ 4 እና ከዛ በላይ መሆኑን እናሳስባለን |
| Procuring Entity | Federal Public Procurement Service |
| Reference No | PPS-NCB-G-0084-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-08-08 14:00:00 |
| Invitation Date | 2024-08-07 15:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | 6 killo, Room first floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 952801188 Email: agona@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1037, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: የታደሰ ንግድ ፍቃድ-
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ-
- •Other Documents: ለውድደሩ ተሳታፊ የሚሆነው ሆቴል ደረጃ 4 እና ከዛ በላይ ሰርተፊኬት ያለው
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበ ነው፡፡
