መስሪያ ቤታችን ህዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚያካሂደው የሰራተኞች በአል ግባቶች የአገልግሎት ግዥ
Federal High Court
Tender Information
| Title | መስሪያ ቤታችን ህዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚያካሂደው የሰራተኞች በአል ግባቶች የአገልግሎት ግዥ |
| Description | መስሪያ ቤታችን ህዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚያካሂደው የሰራተኞች በአል ግባቶች የአገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Federal High Court |
| Reference No | FHCE-NCB-G-0014-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-12 09:30:00 |
| Invitation Date | 2025-11-10 16:42:34 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Addis Ababa Lideta, Room 3rd floor room no 511 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 112765286 Email: abrarawkm3@gmmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 8334, Postal Code: 8334 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መስሪያ ቤቱ ፕሮፎርማውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
መስሪያ ቤታችን ህዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚያካሂደው የሰራተኞች በአል ግባቶች የአገልግሎት ግዥ
1. ከ800 እስከ 1000 ሰው ድረስ መያዝ የሚችል 1ኛ ደረጃ ድንኳን ከነ ወንበሩ ኪራይ የአገልግሎት ግዥ አሸናፊው ድርጅት ድንኳኑን በሰዓቱ ቀድሞ የማዘጋጀት እና የማፍረስ ግዴታ አለበት እንዲሁም ወንበሮቹንም ለበአሉ እንግዶች በሚመች መልኩ የማስተካከል ሃላፊነት አለበት፡፡
2. ደረጃውን የጠበቀ የሙዚቃ መሪ (ዲጀ) ባለሙያ የአገልግሎት ግዥ አሸናፊው ድርጅት በሰዓቱ በመገኘት ለበአል ታዳሚዎች ከጥዋቱ 2፡00 እስከ 12፡00 ሰዓት የማገልግል ግዴታ አለበት፡፡
3. ደረጃውን የጠበቀ የመድረክ ዲኮር የአገልግሎት ግዥ አሸናፊው ድርጅት የመድረኩን ዲኮር ለማዘጋጀት ከበአል ዝግጅቱ በፊት ቀድመው ቦታውን የማየት ግድታ አለባቸው