ሎት፡-06 የክሬን ክራይ አገልግሎት ግዥ
Federal Government Buildings Construction Project Office
Tender Information
| Title | ሎት፡-06 የክሬን ክራይ አገልግሎት ግዥ |
| Description | በጊዜያዊነት ሲያገለግል የነበረዉን አንድ ትራንስፎርመር በማንሳት ፖሉን የሚነቅል፤ ሁለት ትራንስፈርመሮችን 5 እና 6 ቶን ክብደት ያላቸውን በተዘጋጀላቸዉ ቦታ ላይ ማስቀመጥ፤ እንዲሁም አዲስ የሚተከሉ ሁለት ፖሎችን የሚተክል እና ከዚህ በፊት ሲያገለግል የነበረዉን ትራንስፎርመር አዲስ ከተተከለዉ ፖል ላይ የማስቀመጥ ሥራ የሚሰራ ክሬን ኪራይ እና ከላይ የዘረዘርናቸውን ስራዎችን በተመለከተ ክሬኑ አንድ ቦታ ላይ ቆሞ የሚሰራ መሆኑን እናሳውቃለን |
| Procuring Entity | Federal Government Buildings Construction Project Office |
| Reference No | BCPO-NCB-NC-0004-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-12 14:02:22 |
| Invitation Date | 2025-11-11 14:02:22 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Mexico near to dashen bank head Qureter, Room FRST Addis ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 118695031 Email: FGBCPO20112@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box ETHIOPIA, Postal Code: ETHIOPIA |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ፕ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ፡፡
