Purchase Requisition of Construction Material (ሲሚንቶ ለጫሞ ካምፓስ)
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Purchase Requisition of Construction Material (ሲሚንቶ ለጫሞ ካምፓስ) |
| Description | Purchase Requisition of Construction Material (ሲሚንቶ ለጫሞ ካምፓስ) |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0516-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-08-16 10:00:00 |
| Invitation Date | 2024-08-13 15:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Arab Minch University Main Campus, Room ሕ - 200 B-MC -3145 Arab Minch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 945590295 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ጥራቱንና የወቅቱንና የገባያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል ፡፡ ማሣሰቢያ ፡- በተለይ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ እና የሚያስረክቡበትን ቦታ በአፅኖት ተመልክቶ ዋጋ መሙያው ላይ መሙላት አለበት፡፡
. ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል፡፡
. ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል፡፡
