የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ 002/2018
Assosa University
Tender Information
| Title | የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ 002/2018 |
| Description | MID Bus የኤሌትሪክ መኪና አንደ ቻርጅ ተደርጎ ረጅም መንገድ መሄድ ስለማይችል ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ጉዳይ ማስፈጸሚያ ጽ/ቤት ወደ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ንብረት ክፍል ድረስ ጭኖ የሚያቀርብ የመኪና ኪራይ ግዥ ይፈልጋል፡፡ማሳሰቢያ፡- አሸናፊ ድርጅት መኪናዎቹን ስያሲጭን የመኪናዎቹ አካላት መጨማደድ፤ጭረት እና የመጣመም ችግር ይንዳይደርስባቸው በጥንቃቄ መጫን አለባቸው፤መኪናዎቹ ጉዳት ቢደርስባቸው በራሱ ወጭ ሰርቭስ ያደርጋል፡፡ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-NC-0035-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-15 12:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-13 13:59:29 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | ASOSSA, Room 120 ASOSSA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 78875050 Email: PRI@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License renewed 2018E.C
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Other Documents: won ret of the care and liber.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ዋጋ ማቅረቢያውን ሙሉ በሙሉ/በክፍሉ አማራጭ ካገኘ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
አሸናፊ ድርጅት እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ የሚያቀርበው በራሱ ትራንስፖርት እና ማስጫኛ እና ማውረጃ ወጭ ሸፍኖ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አሸናፊ ድርጅት እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ የሚያቀርበው በራሱ ትራንስፖርት እና ማስጫኛ እና ማውረጃ ወጭ ሸፍኖ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
