የተሽከርካሪ ማንሻ ክሬን አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የተሽከርካሪ ማንሻ ክሬን አገልግሎት ግዥ |
| Description | ተሽከርካሪዎችን ካሉበት ቦታ አንስቶ ጭኖ የሚፈለግበት ቦታ ማድረስና ማውረድ፡፡ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0358-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-08-20 16:00:00 |
| Invitation Date | 2024-08-20 11:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Near to St. JOSEPH School, Yirga Haile Plaza/Building., Room 4th Floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License.
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የተሽከርካሪ ማንሻ ክሬን አገልግሎት ግዥ (ተሽከርካሪዎችን ካሉበት ቦታ አንስቶ ጭኖ የሚፈለግበት ቦታ ማድረስና ማውረድ) 1. አንዱን ተሽከርካሪ ከፉሪ ፖሊስ ጣቢያ አንስቶ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ማስገባት ሲሆን 2. አንደኛውን ተሽከርካሪ ደግሞ ከአሸዋ ሜዳ አንስቶ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ማስገባት ነው፡፡ እንዲሁም አሸናፊው ድርጅት ተሽከርካሪዎቹን ከተጠቀሱት ቦታዎች አንስቶ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን የማስገባት ግዴታ አለበት፤ በተጨማሪም ኮሚሽኑ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ግዥውን/ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
