ከመስታዎት / ክሪስታል የተሠራ የስጦታ ዋንጫ ግዥ
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | ከመስታዎት / ክሪስታል የተሠራ የስጦታ ዋንጫ ግዥ |
| Description | የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለእንግዶች ስጦታ እና ለሽልማት አገልግሎት የሚውል ከመስታዎት / ክሪስታል / Crystal / የተሠራ በተቋሙ አርማ እና የቀለም ምርጫ እንዲሁም ፅሁፍ ያለበት ፣ መለኪያ መጠኑ ፡ ቁመት 17ሣ.ሜ x ስፋት 10ሣ.ሜ x ውፍረት 1ሣ.ሜ የሆነ የስጦታ ዋንጫ ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-0324-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-18 11:20:35 |
| Invitation Date | 2025-11-17 11:20:35 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Ethiopian Defence Command and Staff Sollege, Room 006 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 111226507 Email: tadasaagaa@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 81029, Postal Code: 81029 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Other Documents: ድርጅቱ ሊሠራው ያዘጋጀው የዕቃው ዝርዝር የሚገልፅ ምስል / ፎቶ
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1.መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
2. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ወይም የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀማቸው ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
3. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት በአዲሱ / QR code / የተካተተበትን ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
4. የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በሚያቀርበው አርማ ፣ የቀለም ምርጫ እና ፅሁፍ መሠረት ሠርቶ ማቅረብ የሚችል፡፡
5. የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ዕቃውን የሚረከበው በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡
6. አድራሻ ፤ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፣ ጃንሜዳ ፣ 6 ኪሎ ፤