የታሸገ ግማሽ ሊትር 600ሚ.ሊ (1/2) ውሃ
Assosa University
Tender Information
| Title | የታሸገ ግማሽ ሊትር 600ሚ.ሊ (1/2) ውሃ |
| Description | የታሸገ ግማሽ ሊትር 600ሚ.ሊ (1/2) የማዕድን ውሃ የአገልግሎት ጊዜው አንድ አመትና ከዚያ በላይ የሆነ፤በላስቲክ የተሸፈነ፤ለፀሐይ ብርሃን ያልተጋለጠ፤በኢትዮጵያ ደረጃዎች መዳቢ ባለስልጣን ሰርቲፋይድ የሆነ ፤የኬሚካል ኮምፖዚሽኑ ስታንዳርድ የሆነ፤አቅርቦትን በተመለከተ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተዘጋጀ ቦታ ሆኖ ርክክብ የሚፈጸመው ትክክለኛነቱ በኮሚቴ ተረጋግጦ ማረጋገጫ ስቀርብ ይሆናል፡፡ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-G-0035-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-08-27 11:30:00 |
| Invitation Date | 2024-08-26 05:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | admin building, Room 230 Assosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 577751009 Email: pro.asu.123@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ማያያዝ አለባቸው፡፡
- •Business Organization Registration Certificate: የንግድ ምዝገባ ማያያዝ አለባቸው፡፡
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና ቲን ነምበር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1.ዩኒቨርስቲው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2. አሸናፊ ድርጅት አቅርቦቶቹን ዩኒቨርሲቲው ባዘጋጀው ቦታ በሚጠየቀው የፍላጎት መጠን፤ብዛት፤ ጥያቄ መሰረት አቅርቦ ማሰረከብ አለበት፡፡
2. አሸናፊ ድርጅት አቅርቦቶቹን ዩኒቨርሲቲው ባዘጋጀው ቦታ በሚጠየቀው የፍላጎት መጠን፤ብዛት፤ ጥያቄ መሰረት አቅርቦ ማሰረከብ አለበት፡፡
