Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline19 Nov 2025, 5:30 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories NonConsultancyServices

ደረጃውን የጠበቀ ባህላዊ እራት አገልግሎት ግዥ../

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleደረጃውን የጠበቀ ባህላዊ እራት አገልግሎት ግዥ../
DescriptionN/A
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0188-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-11-19 17:30:06
Invitation Date2025-11-18 15:11:06
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት, 4ኛ ፎቅ, ግዥ ክፍል, Room 4th floor procurement unit
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ ተወዳዳሪዎች ወደ ቀጣይ ግምገማ ከማለላፋቸው በፊት በሚመለከተው የስራ ክፍል ስለሆቴላቸው አመቺነት፣ሆቴሉ ባህላዊ እራት ላይ የሚያቀርባቸው የምግብ ዝርዝር(ሜኑ)፤ሆቴሉ ባህላዊ እሴቶችን የተላበሰ ስለመሆኑ እና የሀገር ገጽታ አስተዋዋቂ ስለመሆኑ በአጠቃላይ የኢትዮጵያን መልካም ገፅታ የሚያንፀባርቅ ስለመሆኑ አካላዊ ግምገማ ስለሚደረግ የማስገምገም ግዴታ አለበት፡ሆቴሉን ያላስገመገመ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡ አካላዊ ግምገማ ያለፉ ተዋዳዳሪዎች ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ ያልፋሉ • አሸናፊ ሆቴሉ ደረጃውን የጠበቀ ለውጪ ዜጎች እና ለሀገር ውስጥ የሚሆኑ ደረጃውን የጠበቀ የተሟላ ባህላዊ የእራት መስተንግዶ ትኩስ ነገር እና ለስላሳ ነገሮች ያካተተ የማቅረብ ግዴታ አለበት • የባህላዊ እራት መስተንግዶ የሚቀርበበት ቀን ህዳር 19 ቀን 2018 መሆኑ የታወቅ፡፡
Save Tender