ለስጦታ የሚሆን የሴት ቦርሳ ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ለስጦታ የሚሆን የሴት ቦርሳ ግዥ |
| Description | ለስጦታ የሚሆን የሴት ቦርሳ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0364-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-09-02 17:00:00 |
| Invitation Date | 2024-09-02 09:20:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th አዲስ አበባ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 734397 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ(Valid Trade License)
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት (VAT Registration Certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ተወዳዳሪ ድርጅቶች የሚወዳደሩበትን ናሙና ጉምሩክ ኮሚሽን ግዥ ክፍል ድረስ በአካል ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ናሙና ያላቀረበ ተውዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም ናሙናው ተመርጦለት አሸናፊ የሆነ አቅራቢ እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2016ዓ.ም የአሸነፈበትን ዕቃ በተመረጠው ናሙና መሠረት የማቅረብ ግዴታ አለበት ነገር ግን አሸናፊ ከሆነ በኋላ ዕቃውን የማያቀርብ ከሆነ ለመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የጥፋተኝነት ሪፖርት እንደሚቀርብበት ይታወቅ፡፡ አሸናፊ የሆነበትን በተመረጠው ናሙና መሠረት በጉምሩክ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
