Tender Detail

Tender Details

  • Company Dire Dawa University
  • Address Dire Dawa Ethiopia, Phone: +251987347711
  • Websitehttps://www.ddu.edu.et/
  • Deadline03 Sep 2024, 4:30 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Goods

LOT 28 መሬት ላይ የሚነጠፍ ፍራሽ ስፈት 75 ቁመት 1.90 ውፍረት 12

Dire Dawa University


Tender Information

TitleLOT 28 መሬት ላይ የሚነጠፍ ፍራሽ ስፈት 75 ቁመት 1.90 ውፍረት 12
Description መሬት ላይ የሚነጠፍ ፍራሽ ስፈት 75 ቁመት 1.90 ውፍረት 12
Procuring EntityDire Dawa University
Reference NoDDU-NCB-G-0307-2016-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2024-09-03 16:30:00
Invitation Date2024-09-03 00:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:dire daw, Room Floor 2nd Room 4
3062, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 935763685
Email: nahomdershay19@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 1362, Postal Code: 3062

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

 ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡
 ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
 ዩኒቨርሲቲው እንደአስፈላጊነቱ የአቅርቦቱን መጠን 20% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል፤
 ፕሮፎርማ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender