የዲኮሬሽን እና የዲጄ አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የዲኮሬሽን እና የዲጄ አገልግሎት ግዥ |
| Description | የዲኮሬሽን እና የዲጄ አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0367-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-09-04 12:00:00 |
| Invitation Date | 2024-09-03 13:40:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | 1000, Room 2559 አዲስ አበባ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1000, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ (Valid Trade License)
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ስርተፊኬት(VAT Registration Certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ ተሸለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡በዲከሬሽን ስራው አሸናፊ ሆኖ የተመረጠ አገልግሎት ሠጪ የዲኮር ናሙናዎችን አቅርቦ ከተመረጠለት በኋላ የዲኮር ስራውን ሰርቶ ለጳጉሜ 04 ቀን 2016ዓ.ም የማድረስ ግዴታ አለበት፡፡የዲጄ አገልግሎት(Dj with sound system) ህብረብሔራዊ አዝናኝ ባህላዊና ዘመናዊ ሙዚቃዎች ማቅረብ ሲሆን ከሙሉ የድምፅ መሳሪያ ጋር ሆኖ ጳጉሜ 04 ቀን 2016ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00ሰዓት ጀምሮ ታዳሚውን የማዝናናት እና ከውይይት በኋላ በሚኖረው የመዝናኛ ፕሮግራም ላይ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ እስከ ምሽቱ 1፡00 ሰዓት ድረስ ታዳሚውን ማዥናናት የሚችል
