የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
Assosa University
Tender Information
| Title | የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ |
| Description | የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ከአዲስ አበባ ዕቃው ካለበት ቦታ/መካዝን/ በመጫን እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ የጫኝና አውራጅን ጨምሮ ጭኖ ማምጣት የሚችል፤ስለዝህ ተወዳዳሪዎች የአንድ ኩንታል ዋጋ ከአዲስ አበባ እስከ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ዋጋችሁን እንዲትሞሉ እንጠይቃልን፡፡ ማሳሰቢያ፤ አሸናፊ ድርጅት እስከ 6 ወር ድረስ ከተቋሙ ጋር ውል ገብተው መስራት የሚችል መሆን አለበት፡፡ ይህም ጭነት በሚገኝበት ጊዜ ተቋሙ አስቀድሞ ያሳውቃል፡፡ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-G-0038-2016-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-09-09 02:00:00 |
| Invitation Date | 2024-09-06 04:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | admin building, Room 230 Assosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 577751009 Email: pro.asu.123@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: 3ኛ ወገን የታደሰ ኢንሹራንስ፤የታደሰ ቦሎ፤የተሽከርካሪ ባለቤትነት ሊብሬ ኮፒ ማያያዝ አለባቸው፡፡
- •Vat Registration Certificate: vat
- •Business Organization Registration Certificate: tin
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
4.ዩኒቨርሲቲው የተሻለ መንገድ ካገኘ የዋጋ ማቅረብያውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
