Tender Detail

Tender Details


LTO-ለተለያዩ ፎቶ ኮፒ ማሽኞች ጥገና አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ

Ministry of Revenue


Tender Information

TitleLTO-ለተለያዩ ፎቶ ኮፒ ማሽኞች ጥገና አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ
Descriptionprocurement of photocopy machine maintenance materials like:- -sharp 464 Drum unit -sharp 464 developer -kyocera 5002i cleaning unit -kyocera 5002i pick up roller and -sharp 464 cleaning waeb
Procuring EntityMinistry of Revenue
Reference NoMoR-NCB-G-0357-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-11-29 09:05:00
Invitation Date2025-11-27 09:37:21
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:saris around kadisco mulege building, Room Third floor room number 303
A/A, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 114708678
Email: mworkneh190@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 21122, Postal Code: 1000

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

* በተጠቀሱት የፎቶኮፒ ማሽን ጥገና አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ላይ መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች እቃዎቹ ኦሪጅናል /ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን ያለባቸው ሲሆን ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸው በሲስተም ከተላከላቸው በኃላ የሚያቀርቧቸው እቃዎች በባለሙያ ተረጋግጠው የሚቀርቡ መሆናቸውን ከወድሁ እናሳውቃለን፡፡
አሸናፊው ደርጅት ያሸነፋቸውን እቃዎች በሙሉ የቅ/ጽ/ቤቱ የንብረት አስተዳደር መጋዘን ክፍል ድረስ ማምጣት ይኖርበታል፡፡
እቃው ከተገጠመ ወይም አቅራቢው እቃውን ገቢ ካደረገበት ጊዜ ጀምሮ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ በእቃው የጥራት ችግር ምክንያት አገልግሎት መስጠት ካልቻለ አቅራቢው በምትኩ መቀየር እንደሚችል የፅሁፍማረጋገጫ ደብዳቤ መፃፍ አለበት፡፡
ቅ/ጽ/ቤቱ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender