procurement of plastic water tanker 200 L /የዉሀ በርሚል የፕላስቲክ 200 ሊትር አንደኛ ደረጃ የፕላስቲክ ኦርጅናል/KIOT 2018
Wollo University
Tender Information
| Title | procurement of plastic water tanker 200 L /የዉሀ በርሚል የፕላስቲክ 200 ሊትር አንደኛ ደረጃ የፕላስቲክ ኦርጅናል/KIOT 2018 |
| Description | procurement of plastic water tanker 200 L /የዉሀ በርሚል የፕላስቲክ 200 ሊትር አንደኛ ደረጃ የፕላስቲክ ኦርጅናል/KIOT 2018 |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-G-0056-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-28 10:15:36 |
| Invitation Date | 2025-11-27 10:15:36 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | kedida, Room 422 kombolchia, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 333513490 Email: fish@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 208, Postal Code: 0000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ተጫራቾች እቃውን ለማቅረብ ያመች ዘንድ ኮምቦልቻ እና ደሴ እና አካባቢዉ መሆን አለባቸው፡፡አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን የፕላስቲክ የዉሀ በርሚል 200 ሊትር እቃ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣት ገቢ ማድረግ አለበት፡፡የአሸናፊው ድርጅት እቃ ተቀባይነት የሚያገኘው በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ ተቀባይነት ሲያገኝ ብቻ ይሆናል፡፡ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
